SKIP TO MAIN CONTENT

አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሰባት የሕወሓት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

*** የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር መግለጫ

Sebhat Nega
Sebhat Nega Source: Supplied

1 min read

Published

By Stringer Report


Skip to article content

በቁጥጥር ስር የዋሉት፤

1-  የሕወሓት ቁልፍ ሰው የነበሩት ስብሃት ነጋ

2-  ሌተናል ኮሎኔል ፀአዱ ሪች- የስብሃት ነጋ ባለቤትና ቀደም ሲል በጦር ሃይሎች ሆስፒታል ሃኪም የነበረች፣ በኋላም በጡረታ የተገለለች

3- ኮሎኔል ክንፈ ታደሰ- ከመከላከያ የከዳ

4-  ኮሎኔል የማነ ካህሳይ- ከመለካከያ የከዳ

5-  አስገደ ገ/ ክርስቶስ- ከመሃል ሀገር ተጉዞ ቡድኑን የተቀላቀለና ለጊዜው ሃላፊነቱ ያልታወቀ ግለሰብ

6- አምደማርያም ተሰማ ተወልደ፣ የክልሉ የቅሬታ ሰሚ ፅ/ቤት ኃላፊ የነበረ

7-  ኮማንደር በርሄ ግርማ፣ የክልሉ ልዩ ሀይል ሎጀስቲክ ሀላፊ የነበረ በቁጥጥር ስር  የዋሉ ሲሆን

8- አልጋነሽ መለስ - የሜጀር ጀነራል ሃየሎም አርአያ ባለቤት የነበረችና ኑሮዋን በአሜሪካ አድርጋ የቆየች በኋላም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ወደ "ጁንታው" ተቀላቅላ የነበረች፣ በኦፕሬሽን ሂደት ውስጥ ለማምለጥ ስትሞክር ወደ ገደል ወድቃ ህይወቷ ማለፉን ብርጋዴል ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው ገልፀዋል።


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now