SKIP TO MAIN CONTENT

የመንግስትን የኮቪድሴፍ አፕ ለመጫን እርግጠኛ አይደሉምን? እንግዲያውስ የምናውቀውን ሁሉ ከዚህ ያገናሉ

.
Source: PD

1 min read

Published

By Sam Langford

Presented by Martha Tsegaw


Skip to article content

መንግስት ህብረተሰቡ አፑን በፍጥነት እንዲጭን እያበረታታ ሲሆን አላምውም የጤና ባለስለጣናት በኮሮና ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸውን ሰዎችን በአፋጣኝ ለመድረስ እንዲችሉ ነው፡፡

መረጃው የሚቀዳውም በብሉቱዝ አማካኝነት ሲሆን አንድ ተጠቃሚ በአቅራብያው ከሚገኝ ከሌላ አፑን ተጠቃሚ ሰው ጋር በ 1.5 ሜትር ርቀት ከተገናኝ 15 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ የአፑ ተጠቃሚ በኮሮና ቫይረስ ከተጠቃ በቅርቡ የተገናኛቸውን ስዎች ለጤና ባለሙያዎች እንዲያቀርብ ፈቃዱን ይጠየቃል፡፡

እንደ ጤና ባለሙያዎች አባባል ከሆን በርካታ አውስትራሊያውያን አፑን ለመጫን ከቻሉ የኮሮና ቨይረስን ለመቆጣጠር እየተደረግ ላለው ጥረት ከፍተኛ አስተዋዕኦ ያደርጋል፡፡


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now