ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊነትንና ሚኒስትራዊ ሹመቶችን

10 የሥራ ኃላፊነት ድልድሎች

Amharic News August 18, 2020

Source: Courtesy of PMOE

- ዶ/ር ቀንዓ ያደታ የመከላከያ ሚኒስትር

- ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ፤ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

- ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር

- ኢ/ር ታከለ ኡማ፤ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር

- አቶ ተስፋዬ ዳባ፤ ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ

- አቶ ዮሐንስ ቧያለው፤ የኢትዮጵያ የውጭ ግነኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

- አቶ ንጉሡ ጥላሁን፤ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር

- ኢ/ር እንደአወቅ አብቴ፤ የብረታ ብረት ኢንጅኔሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

- አቶ ፍቃዱ ጸጋ፤ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

- ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደ ማርያም፤ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ በመሆን ተሾመዋል።

 


1 min read

Published


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now