SKIP TO MAIN CONTENT

የንግሥት ኤልሳቤጥ ባለቤት ልዑል ፊሊፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

*** የኢደንብራው መስፍን ልዑል ፊሊፕ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት በ99 ዓመታቸው ነው።

Prince Philip
Prince Philip, Duke of Edinburgh is seen leaving King Edward VII Hospital on March 16, 2021 in London, England. Source: Getty

1 min read

Published

By NACA

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Skip to article content

የኢደንብራው መስፍን ልዑል ፊሊፕ ያደረባቸው ሕመም ፀንቶባቸው ባለፈው ወርኃ ፌብሪዋሪ ሆስፒታል ገብተው ሕክምና ሲከታተሉ ነበር።

ልዑል ፊሊፕ ሕይወታቸው ያለፈው ዛሬ ዓርብ በአውስትራሊያ ሰዓት አቆጣጠር አመሻሽ ላይ ነው። 

የባኪንግሃም ቤተመንግሥት ባወጣው መግለጫ

"ንግሥት ኤልሳቤጥ የተፈቃሪ ባለቤታቸውን የኢደንብራ መስፍን ልዑል ፊሊፕ ሕልፈተ ሕይወት ሲገልጡ በጥልቅ ኃዘን ነው"

"ልዑልነታቸው ለሕልፈተ ሕይወት የበቁት ዊንድዞር ካስትል በሰላማዊ ሁኔታ ነው"

"ተጨማሪ መግለጫዎች በሂደት ይሰጣሉ"

"የንግሥታዊው ቤተሰብ በመላው ዓለም በእሳቸው ሕልፈት ከሚያዝኑት ጋር አብረው ያዝናሉ" ብሏል።    

ልዑል ፊሊፕ ከንግሥት ኤልሳቤጥ ጋር ለ73 ዓመታት በጋብቻ ኖረዋል።

የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንና የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ኃዘናቸውን ገልጠዋል።ልዑል ፊሊፕ ያደረባቸው ሕመም ፀንቶባቸው ባለፈው ወርኃ ፌብሪዋሪ ሆስፒታል ገብተው ሕክምና ሲከታተሉ ነበር።

ልዑል ፊሊፕ ሕይወታቸው ያለፈው ዛሬ ዓርብ በአውስትራሊያ ሰዓት አቆጣጠር አመሻሽ ላይ ነው። 

የባኪንግሃም ቤተመንግሥት ባወጣው መግለጫ

"ንግሥት ኤልሳቤጥ የተፈቃሪ ባለቤታቸውን የኢደንብራ መስፍን ልዑል ፊሊፕ ሕልፈተ ሕይወት ሲገልጡ በጥልቅ ኃዘን ነው"

"ልዑልነታቸው ለሕልፈተ ሕይወት የበቁት ዊንድዞር ካስትል በሰላማዊ ሁኔታ ነው"

"ተጨማሪ መግለጫዎች በሂደት ይሰጣሉ"

"የንግሥታዊው ቤተሰብ በመላው ዓለም በእሳቸው ሕልፈት ከሚያዝኑት ጋር አብረው ያዝናሉ" ብሏል።    

ልዑል ፊሊፕ ከንግሥት ኤልሳቤጥ ጋር ለ73 ዓመታት በጋብቻ ኖረዋል።

የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንና የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ኃዘናቸውን ገልጠዋል።

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now