SKIP TO MAIN CONTENT

የስፔይኑ ቴኒስ ኮከብ 'ራፋ' 21ኛውን ግራንድ ስላም አሸንፎ አዲስ ክብረ ወሰን ሜልበርን ላይ አስመዘገበ

*** ራፋኤል ናዳል ለአሸናፊነት የበቃው ከአምስት ሰዓት በላይ ከፈጀ ፍልሚያ በኋላ ነው።

News
Rafael Nadal has made history after winning the 21st Grand Slam of his career. Source: AAP

1 min read

Published

By NACA

Presented by Kassahun Seboqa Negewo


Skip to article content

የስፔኑ ራፋእኤል ናዳልና የሩስያው ዳኒል መድቨደቭ በአውስትራሊያ ኦፕን ታሪክ በርዝመቱ ሁለተኛ የሆነ አድካሚና ልብ አንጠልጣይ ግጥሚያ አካሂደዋል።   

ራፋኤል ናዳል የአውስትራሊያ ኦፕን አሸናፊ በመሆን 21ኛውን የግራንድ ስላም ነጠላ ክብረ ወሰን ባለቤት ለመሆን በቅቷል። 

ናዳል አሸናፊ ለመሆን የበቃው ከመጀመሪያዎቹ ሁለት ዙር ግጥሚያዎች ተሸናፊነት ተነስቶ ነው።  

በአጠቃላይ ውጤቱም የሜልበርን ፓርክ ግጥሚያ 2-6 6-7 (5-7) 6-4 6-4 7-5 ውጤት ተጠናቅቋል። 


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now