ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን አገር አቀፍ ምርጫ ሜይ 21 እንዲካሔድ ቀን ቆረጡ
***አውስትራሊያውን ምርጫ በሚያካሒዱበት ወቅት ለ151 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና 40 የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላት ድምፃቸውን ይሰጣሉ።
1 min read
Published
By NACA
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Skip to article contentShare this with family and friends
የአውስትራሊያ ተቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ዛሬ እሑድ ኤፕሪል 21 አገር አቀፍ የምርጫ ቀን ሜይ 21 እንዲካሔድ ቀን መቁረጣቸውን አስታወቁ።
አውስትራሊያውን ምርጫቸው በሚያካሒዱበት ወቅት ለ151 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና 40 የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላት ድምፃቸውን ይሰጣሉ።
How the 151 seats of the lower house are divided ahead of the 2022 federal election. Source: SBSበአሁኑ ወቅት የጥምር መንግሥቱ 76 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበሮች ይዞ ያለ ሲሆን መንግሥት ለመመሥረት ተቀናቃኝ ሆኖ ያለው ሌበር ፓርቲ 68 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበሮችን ይዟል።
የግሪንስ ፓርቲ አንድ፤ የግል ተመራጮች ሶስት የሕዝብ ምክር ቤት ወንበሮችን ይዘው ይገኛሉ።