የሠፈራ መምሪያ: ፭ የቤት ውስጥ በጀት አያያዝ

ምንም እንኳ አውስትራሊያውያን በዓለም ላይ ለመኖሪያነት በእጅጉ አመቺ በሚባሉ ከተሞች ውስጥ ዘና ብለው ቢኖሩም፤ የኑሮ ውድነቱ ግና አሻቅቧል። የቤት ውስጥ በጀትን በወጉ የመያዝ ጥቂት ጥቆማዎችን እነሆን።

Settlement Guide: Household Budgets

Balancing household budgets. Source: Pixabay

፩. ግብር ላይ ሊውል የሚችል ግቦችን ይተልሙ።

ለቁጠባ ማለፊያ መነሻ የሚሆነው የበጀት አበጃጀትዎና ገንዘብዎ ወዴት እንደሚያመራ ማወቁ ላይ ነው።

dream_of_home_ownership_aap.jpg?itok=TdinzSM-&mtime=1462236230

፪. ቁጠባ፣ ቁጠባ፣ ቁጠባ

ግቦችዎን ለስኬት ለማብቃት ይችሉ ዘንድ ከገቢዎ የተወሰነ መጠን ለብቻ ማስቀመጥ ማለፊያ የአያያዝ ዘዴ ነው።

saving_money_aap.jpg?itok=5GR7gGMM&mtime=1462237092

፫. ለተለያ ወጪዎች የሚውሉ የተለያዩ የባንክ ተቀማጭ አካውንቶች ይኑርዎ።

ገንዘብዎን ለተለያዩ አሥፈላጊ ተግባራት ለማዋል፤ የቁጠባ አካውንትዎን ከአዘቦታዊ አካውንትዎ ይለዩ።

bank_cards_aap.jpg?itok=PMuccWx4&mtime=1462237281

፬. ለድንገተኛ ወጪዎች ዕቅድ ይኑርዎ።

ላልታሰቡ ወጪዎች መሸፈኛ ይውል ዘንድ የተወሰነ ገንዘብ በተጠባባቂነት ለይተው ያስቀምጡ።

unexpected_expenses_getty_images.jpg?itok=ilWwFuDl&mtime=1462237724

፭. የቤተሰብ ግቦች አንድ ላይ መካተታተቸውን ልብ ይበሉ።

አዘውትረው የቤተሰብ በጀት ዕቅድንና የእርስዎን የቁጠባ ዕቅድ ይከልሱ።

aligned_goals_aap.jpg?itok=l56Ucwae&mtime=1462237937

ጠጨማሪ መረጃን ከASIC ድረ ገጽ ማግኘት ይቻላል።


1 min read

Published

By Ildiko Dauda

Presented by Kassahun Seboqa Negewo


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now