SKIP TO MAIN CONTENT

ኢትዮጵያ ፌስቡክን ተቀናቅና የራሷን የማኅበራዊ ሚዲያ አውታረ መረብ ለመጀመር እየተዘጋጀች ነው

*** የዋትስኧፕ የመልዕክት ፕሮግራምንና የዙም የቪዲዮ ኮንፈረንስ መድረክን የመተካት ሂደት መጀመሩ ተነግሯል።

Social media
Ethiopian Orthodox christians use smartphones during the annual celebration of Timkat, the Ethiopian Epiphany, in Jan Meda sports ground in Addis Ababa. Source: Getty

1 min read

Published

By Kassahun Seboqa Negewo


Skip to article content

ግዙፉ ሉላዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ፌስቡክ ብሔራዊ ጥቅሞቼን የተጋፋ ድርጊት ፈጽሟል ኢትዮጵያ በማለት የራሷን ማኅበራዊ ሚዲያ አውታረ መረብ ለመዘርጋት በሂደት ላይ መሆኑን አስታወቀች።

የማኅበራዊ ሚዲያ የመዘርጋቱን ዕቅድ ለአገር ውስጥ ዘጋቢዎች የገለጡት የመንግሥት የመረጃ አውታረ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሹመት ግዛው ናቸው።

ዳይሬክተሩ 'ፌስቡክና ትዊተር ለፖለቲካ ኃይሎች መሳሪያነት' እየዋሉ እንደሁ ጠቁመው ኢትዮጵያ የዋትስኧፕ የመልዕክት ፕሮግራምንና የዙም የቪዲዮ ኮንፈረንስ መድረክን' ለመተካት በመሰናዶ ሂደት ላይ መሆኗን ተናግረዋል። 

 


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now