ውዳድ ሳሊም፤ ቅድመ ቃለ ምልልስ በሴቶች ግርዛት ዙሪያየጤና ባለሙያና አንቂ ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሴቶች ግርዛትን ጎጂነት ከሰብዓዊ መብቶች ጋር አያይዞ ጥር 28 / ፌብሪዋሪ 6 በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ የሚውለውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ዕለት አስመልክተው ከSBS አማርኛ ጋር ስለካሔዱት ቃለ ምልልስ አንኳር ጭብጦች አስቀድመው ያመላክታሉ።Wudad Salim, Public Health Practitioner. Credit: SBS Amharic1 min readPublished 1 February 2024 12:01pmSource: SBSSkip to article contentShare this with family and friendsCopy linkShareShare