ምልሰታዊ ምልከታ 2020 - የአገር አቀፍ ምርጫ አተያዮች

Lidetu Ayalew (L) and Taye Dendea (R) Source: Supplied
ከአቶ ታየ ደንደአ፤ የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ ልደቱ አያሌው፤ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት አባል ጋር በአገር አቀፍ ምርጫና ብሔራዊ ዕርቅ ዙሪያ በ2020 የመጀመሪያ ወራት ከአካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል።
Share