ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም፤ "Ethiopian Elites' Political Cultures: a critical juncture: The cases of Amhara, Oromo and Tigray" በሚል ርዕሰ ለሕትመት ስላበቁት መፅሐፋቸው ዋነኛ ይዘቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የተቋማዊ መዋቅር አሥፈላጊነት
- የምጣኔ ሃብት ዕድገት ለሀገራዊ አንድነት የሚኖረው ሚና
- ኢትዮጵያ ብሔራዊ ማንነትን አጠንክሮ የማቆሚያ ብልሃት
Share






