ምልሰታዊ ምልከታ 2020 - የለውጥ ሂደት ጅማሮ፣ ስኬቶችና ተግዳሮች

Dr Gorse Ismail (T-L), Dr Birhanemeskel Abebe Segni (L-B) and Dr Yohannes Gedamu (R) Source: Supplied
ከዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ፤ በወቅቱ በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንሱላ ጽሕፈት ቤት ቆንሱል ጀኔራል፣ ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል - የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ምክር ቤት ሊቀመንበርና ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ - በ Georgia Gwinnette College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ጋር የኢትዮጵያን የለውጥ መንስኤ፣ ፈተናዎችና ስኬቶች አስመልክቶ ከአካሀድናቸው ቃለ ምልልሶች ለ2020 ስንብት ቀንጭበን አቅርበናል።
Share