Deacon Yosef Teferi (L), Mimi Weldeyohannes (C) and Wendmagegn Addis Source: Suppliedዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ - የኢትዮጵያውያን - አሜሪካውያን ዜጎች ምክር ቤት ሰብሳቢና “ግድቡ የኛ ነው” አስተባባሪ፣ ወ/ት ሚሚ ወልደዮሐንስና አቶ ወንድማገኘሁ አዲስ - የፅናት ለኢትዮጵያ አገር ወዳዶች ማኅበር አባላትና “ግድቡ የኛ ነው” አስተባባሪዎች።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ - የኢትዮጵያውያን - አሜሪካውያን ዜጎች ምክር ቤት ሰብሳቢና “ግድቡ የኛ ነው” አስተባባሪ፣ ወ/ት ሚሚ ወልደዮሐንስና አቶ ወንድማገኘሁ አዲስ - የፅናት ለኢትዮጵያ አገር ወዳዶች ማኅበር አባላትና “ግድቡ የኛ ነው” አስተባባሪዎች።
አንኳሮች
- የ “ግድቡ የኛ ነው” ዘመቻ ተልዕኮና ግቦች
- የኢትዮጵያውያውያን - አሜሪካውያን ዜጎች ምክር ቤትና የፅናት ለኢትዮጵያ አገር ወዳዶች ማኅበር ሚናዎች
- የኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የዋሽንግተን ዲሲ ድርድሮች ሂደት