የኳታር ዓለም ዋንጫና የ"ደጋፊዎች ፌስቲቫል" ምልከታ

The FIFA Fan Festival zone ahead of the FIFA World Cup 2022 in Qatar. Credit: Mike Egerton - PA Wire
የዓለም ዋንጫ ሊጀመር ሶስት ቀናት ቀርተዋል። የአውስትራሊያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ሶኮሩስ ደጋፊዎችም በቀሪዎቹ ቀናት ውስጥ ወደ ኳታር ይጎርፋሉ። የኳታርን ሙቀት በቀዝቃዛ ቢራ ለመቋቋም ለሚያስቡቱ የተመረጡ ሥፍራዎች ቢኖሩም ዋጋቸው ኮምጠጥ ያለ ነው።
Share