"መልካም ጥምቀት"፤"ሕዝባችን በፍቅርና በሃይማኖት እንዲኖርና ሰላሙን እንዲጠብቅ አደራ እላለሁ" ብፁዕ አቡነ ሙሴ

Abune Mussie. Credit: A.Mussie
ብፁዕ አቡነ ሙሴ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምዕራብ አውስትራሊያ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የበዓለ ጥምቀት መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share
Abune Mussie. Credit: A.Mussie
SBS World News