“የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞችን ት ዕይንቶች በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ እንዲመዘገብ ከፍተኛ ጥረቶችን እያደረግን ነው” - ጥላዬ አየነው

Source: Courtesy of PD
አምሳ ሶስት ሺህ አባላት ያሉትና ሥረ መሠረቱ ከአድዋ ዘመቻ ጋር የተሰናሰለው የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞች ማኅበር፤ በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን - እንጅባራ ከተማ በየዓመቱ ጥር 23 አስደናቂ የፈረሰኞች ትዕይንቶችን በማሳየት ያከብራል። የዞኑ የባሕልና ቱሪዝም ኃላፊ - አቶ መለሰ አዳልና የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞች ማኅበር ሰብሳቢ አቶ ጥላዬ አየነው፤ ስለ ማኅበሩ ታሪካዊ ምሥረታና አሰያየም፣ ፈረሰኞቹ በአድዋ ጦርነት ወቅት ለአገራዊ ነፃነት መጠበቅ ያበረከቷቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
Share