“ የአውስትራሊያ መንግስት ኢትዮጰያውያን አውስትራሊያውያንን ከትግራይ እንዲያወጣ ግፊት እያደረግን ነው ” - ወጣት አማኑኤል ገብረስላሴ

Amanuel G/Selassie Source: Supplied
ወጣት አማኑኤል ገብረስላሴ በአውስትራሊያ የትግራይ ወጣቶች ማህበር አባል እና የቀድሞ ጸሃፊ ፤ በትግራይ የሚኖሩ ቤተሰቦቹን ካነጋገረ ከአንድ ወር በላይ ያለፈው መሆኑን እና የጦርነቱም መጀመር ሁኔታዎችን የበለጠ እንዳወሳሰበው ተናግሯል ፡፡
Share