ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን ከትግራይ ወታደራዊ ግጭት ተርፈው ወደ አውስትራሊያ ተመለሱ

Shibeshi Taffere Desta Source: SBS
ኢትዮጵያዊው-አውስትራሊያዊ አቶ ሺበሺ ታፈረ ደስታ በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትና ሕወሓት መካከል ትግራይ ውስጥ ከተካሔደው ወታደራዊ ግጭት ተርፎ መመለሱን ለSBS እንግሊዝኛ ተናግሯል። እንደ አቶ ሺበሺ ሌሎች ሶስት ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውን ከትግራይ አውስትራሊያ ገብተዋል።
Share