የጤና ባለሙያዎችና የአውስትራሊያ መንግሥት አውስትራሊያውያን የእንፍሉዌንዛ ክትባትን እንዲከተቡ እያበረታቱ ነው። የጤና ዲፓርትመንት ማንኛውም ዕድሜው ከስድስት ወራት በላይ የሆነ ሰው ሁሉ ሊከተብ እንደሚገባ አበክሮ ያሳስባል። በመላው አውስትራሊያ በሚገኙ ፋርማሲዎች ውስጥ የ2020 የእንፍሉዌንዛ ክትባቶች ዝግጁ ሆነው ይገኛሉ።
Share

Published
By Cassandra Bain
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
