"አውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በSBS አማርኛ ራዲዮ የሀገሬን ዜና በቋንቋዬ መስማቴ ከምንም በላይ ደስታ ሰጠኝ" ደራሲ ታክሎ ተሾመ12:57Author Taklo Teshome. Credit: T.Teshomeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.86MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን አስመልክተው የSBS አስተዋፅዖዎችንና ሚና በምልሰት አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችአድማጭነትና ተሣትፎየSBS እና SBS አማርኛ አስተዋፅዖችየSBS 50ኛ መልካም ምኞትShareLatest podcast episodesየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመት