“ብላክ ላይቭስ ማተር” በሚለው አለም አቀፍ መርህ ስር በአውስትራሊያ ባለፈው ቅዳሜ የነባር ህዝቦች ባዘጋጁት አገር አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ተሳትፈዋል::
በሜልበርን በተደረገው ሰልፍ ላይ ከተሳተፉት ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን መካከል ወጣት ሳሚ ኦባማ (ሳሚ ተስፋእዝጊ ) እና ወጣት ዘነበች ተበጀን አነጋግረናል።
Black lives matter Source: Zenebech Tebeje
SBS World News