በኦሮምያ ክልል ወለጋ በቅርቡ የተከሰተውን ግድያ አስመልክቶ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ሀገረ ስብከት ድርጊቱን አወገዘ

Melake Tsehay Mengistu Haile Source: M Haile
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሀገረ ስብከቱ ያስተላለፈውን የሀዘን መግለጫ አቅርበዋል። የፌደራል መንግስት ተጠያቂዎችን ለፍርድ እንዲያቀርብ ጥሪ አስተላልፈዋል።
Share