“ ኢትዮጵያ ያለችግር አልፋ አታውቅም ተስፋ መቁረጥ የለብንም ወደ ብርሃን እየሄድን ነው ” - ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር

Shek Abdurahman
ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ እንደሚሉት ከሆነ በውጭ አገር የምንኖር አብዛኞቻችን ጠዋት ተነስተን መጀመሪያ መስማት የምንፈልገው ስለ ኢትዮጵያ ነው፡፡ያለነው በጣም አሳሳቢ ጊዜ ላይ ነው ፡፡ በአገር ቤት የሚሆነው ነገር ሁሉ በውጭ የሚኖረውን ህብረተሰብ በሁሉም አቅጣጫ ይጎዳል ለጭንቀትም ይዳረጋል፡፡ ይሁንና ኢትዮጵያ ያለችግር አልፋ አታውቅም ተስፋ መቁረጥ የለብንም ያለው ሁኔታ ቢያሳዝንም እየሄድን ያለነው ግን ወደ ብርሃን ነው ፡፡
Share