የሕገ መንግሥትን ትርጓሜ የሚጠየቀው በማን፣ በምን ወቅትና እንዴት ነው?

Dr Zemelak Aytenew Source: Courtesy of PD
ረዳት ፕሮፌሰር ዘመላክ አይተነው - በደቡብ አፍሪካ ዌስተርን ኬፕ ዩኒቨርሲቲ ፌሎውና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር ጥናቶች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር፤ በቅርቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር ባቀረበው አራተኛ አማራጭ “የሕገ መንግሥት ትርጓሜ መጠየቅ” ላይ የሕግ ሙያ አተያያቸውን ይገልጣሉ።
Share