SKIP TO MAIN CONTENT

“ከአሁን በኋላ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በአመፅ የሚፈታ ችግር በአገራችን ምድር ላይ ይኖራል ብለን አንገምትም” - ዶ/ር ገበያው ጥሩነህ

Dr Gebeyaw Tiruneh
Dr Gebeyaw Tiruneh Source: GT

በአማራና ኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅት አመራሮች መካከል በአሥር አገራዊ አጀንዳዎች ላይ አብሮ ለመሥራት የተካሄደው የጋራ ስምምነት አስተባባሪ ዶ/ር ገበያው ጥሩነህ የውይይቱን ሂደት፣ ውጤትና የወደፊት ትልም አስመልክተው ይናገራሉ።

Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS

Skip to podcast episode content

በአማራና ኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅት አመራሮች መካከል በአሥር አገራዊ አጀንዳዎች ላይ አብሮ ለመሥራት የተካሄደው የጋራ ስምምነት አስተባባሪ ዶ/ር ገበያው ጥሩነህ የውይይቱን ሂደት፣ ውጤትና የወደፊት ትልም አስመልክተው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ስለ የዛሬይቱ ኢትዮጵያና የወደፊት ራዕይ ያላቸው አተያይ  
  • የፖለቲካ ድርጅቶችንና ሕዝብን ያማከለ ብሔራዊ መግባባት
  • አገራዊ ተስፋዎች

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now