The late Dr Syoum Gebregziabher, the former Manager of the Haile Sellasie I Theatre, Mayor of Gondar, and Author of "Symphony of My Life." Credit: S.Gebregziabher.
ዝክረ መታሰቢያ - ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር፤ የ Symphony of My Life መጽሐፍ ደራሲ፤ ግለ ታሪካቸውን ባሰፈሩበት መጽሐፋቸው በሀገረ አሜሪክ "ኢትዮጵያ PhD ለምን ያስፈልጋታል?" ተብለው 'ሀገሬ እንዴት እንዲህ ትባላለች?' ብለው ትምህርታቸውን እንደምን እንደጨረሱና 'ያለ ፈቃዴ እንደምን ነው የጎንደር ከታማ ከንቲባ ሆኜ የምሾመው?' በሚል ቁጣ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፊት እንደቀረቡ ካወጉት (በሕይወት ሳሉ)።
ዝክረ መታሰቢያ - ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር፤ የ Symphony of My Life መጽሐፍ ደራሲ፤ ግለ ታሪካቸውን ባሰፈሩበት መጽሐፋቸው በሀገረ አሜሪክ "ኢትዮጵያ PhD ለምን ያስፈልጋታል?" ተብለው 'ሀገሬ እንዴት እንዲህ ትባላለች?' ብለው ትምህርታቸውን እንደምን እንደጨረሱና 'ያለ ፈቃዴ እንደምን ነው የጎንደር ከታማ ከንቲባ ሆኜ የምሾመው?' በሚል ቁጣ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፊት እንደቀረቡ ካወጉት (በሕይወት ሳሉ)። አንኳሮች ውልደትና ዕድገት ከፊደል ቆጠራ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቴአትር ቤት ሥራ አስኪያጅነት የማዘጋጃ ቤት ሹመኛ ለከንቲባነት እንዴት ሆኖ ባይነት