"እንኳን ለበዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ

Wongelawi Yemiru Tadesse. Source: Y.Tadesse
ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ - በሜልበርን የዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ የበዓለ ትንሣኤ መንፈሳዊ መልዕክታቸውንና መልካም ምኞታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች በሙሉ ያስተላልፋሉ።
Share
Wongelawi Yemiru Tadesse. Source: Y.Tadesse
SBS World News