ቅይጥ ጋብቻና የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት አከባበር በአገረ አውስትራሊያ

Edom Ayalew and her family. Credit: E.Ayalew
የሲድኒ አውስትራሊያ ነዋሪዋ ኤዶም አያሌው ተጋብታ የምትኖረው ከሁለት ልጆቿ አባትና ባለቤትዋ ቤንጃሚን ጋር ነው። ቅይጥ ጋብቻቸው ዝንቅ ባሕላትን በማቀፉ የኢትዮጵያና የአውስትራሊያ ሕዝባዊ በዓላት ሲመጡ ቤተሰባቸው በየፈርጁ ያከብራቸዋል። ዘንድሮም የኢትዮጵያን 2015 አዲስ ዓመት ተቀብለው ያከበሩት በዚያ ዓይነት ዝንቅ ባሕላዊ መንፈስ ነው። ለፈርንጆቹ ገናም እየተዘጋጁ ነው። ለኢትዮጵያውያንም የ "እንኳን አደረሳችሁ" መልካም ምኞታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share