“ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያቋቁም ተግባር አለ ብለን አልተመለከትንም፤ የአደጋ ስጋቱ ግን አለ” - ዶ/ር ዳንኤል በቀለ

Dr Daniel Bekele, Chief Commissioner of Ethiopian Human Rights Commission (C) Source: SBS Amharic
አገርኛ ሪፖርት፤ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፤ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ኢትዮጵያ ውስጥ በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶችን አስመልክቶ ሰሞኑን በኮሚሽኑ ስም ይፋ ያደረጉትን “መንግሥት ያለ አይመስልም ነበር” ሪፖርት ነቅሶ ይዳስሳል።
Share