Leaders of the Ethiopian Community Association of Victoria, Elias Yemane (L), Yonas Mulugeta (C), and Tesfaye Endeshaw (R). Credit: SBS Amharic, and Y.Mulugeta
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት አቶ ተስፋዩዬ እንደሻው (ፕሬዚደንት)፣ አቶ ዮናስ ሙሉጌታ (በጅሮንድ) እና አቶ ኤልያስ የማነ (የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ቅዳሜ ሰኔ 3 ቀን 2015 ስለሚካሔደው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የምርጭ ሂደትና አስፈላጊነት ያስረዳሉ። የተሳትፎ ጥሪም ያቀርባሉ። Published 8 June 2023 8:26pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት አቶ ተስፋዩዬ እንደሻው (ፕሬዚደንት)፣ አቶ ዮናስ ሙሉጌታ (በጅሮንድ) እና አቶ ኤልያስ የማነ (የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ቅዳሜ ሰኔ 3 ቀን 2015 ስለሚካሔደው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የምርጭ ሂደትና አስፈላጊነት ያስረዳሉ። የተሳትፎ ጥሪም ያቀርባሉ። አንኳሮች የወጣቶችና ሴቶች ተሣትፎ ምክረ ሃሳቦችና መልካም ምኞቶች ምስጋና