Leaders of the Ethiopian Community Association of Victoria, Tesfaye Endeshaw (L), Yonas Mulugeta (C), and Elias Yemane (R). Credit: T.Endeshaw, Y.Mulugeta, and E.Yemane
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት አቶ ተስፋዩዬ እንደሻው (ፕሬዚደንት)፣ አቶ ዮናስ ሙሉጌታ (በጅሮንድ) እና አቶ ኤልያስ የማነ (የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ቅዳሜ ሰኔ 3 ቀን 2015 ስለሚካሔደው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የምርጭ ሂደትና አስፈላጊነት ያስረዳሉ። የተሳትፎ ጥሪም ያቀርባሉ። Published 8 June 2023 7:44pm
Updated 8 June 2023 8:29pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት አቶ ተስፋዩዬ እንደሻው (ፕሬዚደንት)፣ አቶ ዮናስ ሙሉጌታ (በጅሮንድ) እና አቶ ኤልያስ የማነ (የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ቅዳሜ ሰኔ 3 ቀን 2015 ስለሚካሔደው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የምርጭ ሂደትና አስፈላጊነት ያስረዳሉ። የተሳትፎ ጥሪም ያቀርባሉ። አንኳሮች ባለፉት ሶስት ዓመታት ከስምንት ወራት የተከወኑ ዐበይት ተግባራት ተግዳሮቶችና ስኬቶች የአመራር አባላት ምርጫ ሂደት