ብፁዕ አቡነ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን - በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የበዓለ ጥምቀት መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች ያስተላልፋሉ። በአውስትራሊያ ደርሶ ያለውን የእሳት አደጋ አስመልክተውም ኢትዮጵያውያን በያሉበት የልገሳ እጆቻቸውን እንዲዘረጉ ጥሪ ያቀርባሉ።
Share

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
