በአውስትራሊያ የሜልበርና ፐርዝ ከተሞች ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የ2015 አዲስ ዓመት በዓልን በአዳራሾች አክብረው አሳለፉ

Selam Tegegn (L), Hon. Ayor Makur Chuot MLC, Member for North Metropolitan Region (C), and Hon. Tsegab Kebebew, Ethiopian Ambassador to Australia (L). Credit: S.Tegegn and E.Gudisa
በሜልበርን - ቪክቶሪያ እና በፐርዝ - በምዕራብ አውስትራሊያ ከተሞች ነዋሪ የሆኑ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት አዲሱን የ2015 ዘመን መለወጫ በአዳራሾ ታድመው አሳልፈዋል። በሜልበርን በተካሔደው የዘመን መለወጫ የምሽት ዝግጅት ላይ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው ተገኝተዋል።
Share