Meskelu Dessie (L), Tiruwork Yilma (C), and Brook Yima (R). Credit: M.Dessie, T.Yilma, and B.Yimaየኢትዮ - አውስትራሊያ አንድነት ዕድር ሰብሳቢ አቶ መስቀሉ ደሴ፣ ፀሐፊ ብሩክ ይማ እና የበዓል አስተባባሪ ወ/ሮ ጥሩወርቅ ይልማ፤ ቅዳሜ መስከረም 10 / ሴፕቴምበር 20 የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት 2018 እና የመስቀል በዓል በጣምራ ከኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰብ አባላት ጋር በፐርዝ ከተማ Koondoola Community Centre ለማክበር ስላሰናዱት የበዓል ዝግጅት ፕሮግራም ይናገራሉ። የአንድነት ጥሪም ያቀርባሉ።
የኢትዮ - አውስትራሊያ አንድነት ዕድር ሰብሳቢ አቶ መስቀሉ ደሴ፣ ፀሐፊ ብሩክ ይማ እና የበዓል አስተባባሪ ወ/ሮ ጥሩወርቅ ይልማ፤ ቅዳሜ መስከረም 10 / ሴፕቴምበር 20 የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት 2018 እና የመስቀል በዓል በጣምራ ከኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰብ አባላት ጋር በፐርዝ ከተማ Koondoola Community Centre ለማክበር ስላሰናዱት የበዓል ዝግጅት ፕሮግራም ይናገራሉ። የአንድነት ጥሪም ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- የዕድር ምሥረታ
- ፋይዳ
- አባልነት
- አዲስ ዓመት