"ጥምቀት የዕዳ ደብዳቤያችን የተደመሰሰበት፣የልጅነት ጥምቀታችን የተባረከበት፣ትህትና የተሰበከበት ነው"መልአከ ፀሐይ አባ ገብረሥላሴ ጎበና

Ethiopian Orthodox Tewahido Church of Australia's leaders celebrate the Feast of Baptism (Epiphany) in Melbourne, Australia, on January 22, 2023. Credit: E.Gudissa
ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ሜልበርን ከተማን ጨምሮ በአብዛኛዎቹ ዋና ዋና የአውስትራሊያ ከተሞች የከተራ በዓልን ቅዳሜ ዕለት፤ በዓለ ጥምቀትን በዕለተ እሑድ በድምቀት አክብረው አሳልፈዋል። በዓለ ጥምቀት በመጪው እሑድ በሲድኒ ከተማ ተከብሮ ይውላል።
Share