የኢትዮጵያውያን ሴቶች ፖለቲካዊ ተሣትፎና የአመራር ሚና

Selamawit Medhine (L-T), Zebiba Ibrahim (L-B), Mieraf Yimer (c), and Nancy Wudneh (R) Source: Supplied
ወ/ት ናንሲ ውድነህ - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የሴቶች ተጠሪና የብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ አባል፤ ወ/ት ምዕራፍ ይመር - የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ንቅናቄ ሥራ አስፈጻሚ አባል፤ ወ/ት ዘቢባ ኢብራሂም - የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ - የምርጫ ጉዳይ ኃላፊና ወ/ት ሰላማዊት መድኅኔ - የብሔራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ (ባይቶና ትግራይ) ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፤ ሴቶች በኢትዮጵያ ስላላቸው ፖለቲካዊ ተሣትፎና የአመራር ሚና ይናገራሉ።
Share