የኢዜማ የድጋፍ ማኅበር በሜልበርን ሊቋቋም ነው

Nebiyu Melaku (L), Shibabaw Assefa (C), and Wondmagegnehu Addis (R) Source: Courtesy of NM, SA, and WAA
አቶ ነቢዩ መላኩ፣ አቶ ሺባባው አሰፋና አቶ ወንድምአገኘሁ አዲስ፤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ - ፍትሕ (ኢዜማ) በሜልበርን የድጋፍ ማኅበር ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፤ ስለ ድጋፍ ማኅበር የማቋቋሙ ዓላማና አስፈላጊነት ያስረዳሉ። የድጋፍ ማኅበሩን ሜልበርን ውስጥ ለማቋቋም የታሰበውም እሑድ ኖቬምበር 24, 2019 ነው።
Share