Prof Ayele Bekrie Source: A. Bekerieየኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ፤ አጼ ካሌብ እንደምን ከ120 ሺህ ጦር በላይ ወደ ደቡብ ዐረቢያ አዝምተው ክርስቲያኖችን እንደታደጉና ቤተ ክርስቲያን እንደገነቡ፣ ዘመነ መንግሥታቸው የአክሱም ዘመነ መንግሥት ከፍተኛው ደረጃ ላይ መድረስ እንደቻለና ስለምን ለምንኩስና እንደበቁ ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ፤ አጼ ካሌብ እንደምን ከ120 ሺህ ጦር በላይ ወደ ደቡብ ዐረቢያ አዝምተው ክርስቲያኖችን እንደታደጉና ቤተ ክርስቲያን እንደገነቡ፣ ዘመነ መንግሥታቸው የአክሱም ዘመነ መንግሥት ከፍተኛው ደረጃ ላይ መድረስ እንደቻለና ስለምን ለምንኩስና እንደበቁ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- አጼ ካሌብ ከመነሻው የኦርቶዶክስ ወይስ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ነበሩ?
- እንደምን ለቅድስና በቁ?
- የአጼ ካሌብ ሥርዓተ መንግሥት ለምን ተዳከመ?