የ “ኢማም አሕመድ ኢብራሂም (ግራኝ አሕመድ)” መጽሐፍ ደራሲ አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ ግራኝ አሕመድ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስላላቸው ልዩ ሥፍራና አሻራዎች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ኢማም አሕመድ ኢብራሂም (ግራኝ አሕመድ) ሶማሊያዊ ወይስ ኢትዮጵያዊ?
- የግራኝ አሕመድና ባለቤታቸው ድል ወንበራ ጋብቻ የበቀል፣ ፖለቲካዊ ወይስ ሃይማኖታዊ?
- የግራኝ አሕመድ አነሳስ፣ አወዳደቅና ፍጻሜ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Teshome Berhanu Kemal Source: TB. Kemal
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

