Eid al-Fitr prayer in Addis Ababa. Source: Gettyዶ/ር አሕመድ ሐሰን - የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዳይሬክተር፤ የእስልምና ሃይማኖትን ወደ ኢትዮጵያ አዘላለቅና መስፋፋትን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አሕመድ ሐሰን - የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዳይሬክተር፤ የእስልምና ሃይማኖትን ወደ ኢትዮጵያ አዘላለቅና መስፋፋትን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የእስልምና እምነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴትና መቼ ገባ?
- የግራኝ አሕመድ ወረራ ሃይማኖታዊ ወይስ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ጦርነት?
- ኢትዮጵያ ውስጥ የእስልምናና ክርስትና ሃይማኖቶች በሰላምና በመቻቻል ለዘመናት አብሮ የመዝለቅ አስባብ ምንድነው?