ከደኣማት እስከ ዐቢይ፤ የደኣማትና አክሱም ሥርወ መንግሥታት ውርርስ

Prof Lapiso Getahun Delebo Source: Lapiso G Delebo
የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ላፒሶ ጌታሁን ዴሌቦ፤ በኤርትራና ትግራይ መካከል የቆመው የደኣማት ሥርወ መንግሥት ስልጣኔ እንደምን ለአክሱም ሥርወ መንግሥት የስልጣኔ መሠረትና ተወራራሽነት እንደበቃ፣ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መነሻና መድረሻ እንደሆነ፤ ሲልም የታሪኩ ሰንሰለት ሳይበጠስ እስከ የካቲት 66ቱ የሪፐብሊክ ምስረታ እንደዘለቀ ይናገራሉ።
Share