Emperor Yohannes IV Source: Gettyየኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ዶ/ር ተክለሃይማኖት ገብረሰላሴ፤ አፄ ዮሐንስ አራተኛ በአገዛዝ ዘመናቸው ለኢትዮጵያ አንድነት ስላበረከቱት ንጉሠ ነገሥታዊ አስተዋጽኦዎቻቸው፣ ነፍጥና ሃይማኖት፣ ለአገር ሉዓላዊነት ስለ ከፈሉት የሕይወት መስዋዕትነት፣ በታሪክ ተገቢውን ሥፍራ ማግኘትና አለማግኘት አንስተው ይናገራሉ። “አፄ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ታሪክ ተገቢውን ሥፍራ ያገኙ አይመስለኝም” ሲሉም ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ዶ/ር ተክለሃይማኖት ገብረሰላሴ፤ አፄ ዮሐንስ አራተኛ በአገዛዝ ዘመናቸው ለኢትዮጵያ አንድነት ስላበረከቱት ንጉሠ ነገሥታዊ አስተዋጽኦዎቻቸው፣ ነፍጥና ሃይማኖት፣ ለአገር ሉዓላዊነት ስለ ከፈሉት የሕይወት መስዋዕትነት፣ በታሪክ ተገቢውን ሥፍራ ማግኘትና አለማግኘት አንስተው ይናገራሉ። “አፄ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ታሪክ ተገቢውን ሥፍራ ያገኙ አይመስለኝም” ሲሉም ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- ንግሥና - ከካሣ ምርጫ ወደ አፄ ዮሐንስ አራተኛ
- አንዲት ኢትዮጵያ - የአፄ ዮሐንስ 17 የአገዛዝ ዓመታት
- መስዋዕትነት - የጦር ሜዳ ውሎና ህልፈተ ሕይወት