" እንኳን ለኢትዮጵያውያን አዲስ አመት አደረሳችሁ ። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ

Kesis Mengistu Haile
መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የኢትዮጵያውያንን አዲስ አመት በአል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።
Share