- የኢፊድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ኢትዮጵያ የታላቁን ህድሴ ግድብ ለመሙላት ህጋዊ መብት አላት አሉ
- የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ ሰኔ 22 ቀን 2012 ባልታወቁ ሰዎች ህይወቱ ባለፈው ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ስም መንገድ ፤ ት/ቤት ፓርክ እና ድልድይ ለመታሰቢያነት እንደሚሰራ ውሳኔ አሳፈ
- በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን መንግስት ህግን ለማስከበር ማንኛውንም እርምጃ ይወስዳል ሲሉ ተነገሩ
በሚሉት ርእሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጓል ፡፡