አገርኛ ሪፖርት - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤ ስለ ወቅታዊው የትግራይ ሁኔታ፣ የኢትዮጵያ - ሱዳን ድንበር ውዝግብና ከአዲሱ የፕሬዚደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ጋር የኢትዮጵያን ቀጣይ የውጭ ግኝኑነት አስመልክቶ የሰጡትን ማብራሪያ ያነሳል።
Share

Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends


