79ኛው የድል ቀን ነገ በመላው ኢትዮጵያ ይከበራል

Emperor Haile Sellasie I (L) Source: Courtesy of PD
አገርኛ ሪፖርት - ኢትዮጵያ ጣሊያንን ድል የነሳችበትና ነገ ሚያዚያ 27 – 2012 ለ79ኛ ጊዜ የሚከበረውን የድል ክብረ በዓል ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share
Emperor Haile Sellasie I (L) Source: Courtesy of PD
SBS World News