ግንቦት 12 በኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ ነው

Birtukan Medksa, Chairperson of the National Eloctoral Board of Ethiopia (NEBE) Source: Courtesy of PD
አገርኛ ሪፖርት - ግንቦት 12, 2012 በኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ማስታወቁን ግንባር ቀደም ትኩረቱ አድርጓል። የምርጫ ቦርድ ቀኑ እንደሁኔታው ሊሸጋሸግም እንደሚችል ከወዲሁ ፍንጭ ሰጥቷል።
Share