የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዋሺንግተን ዲሲ ሊቀጥል ነው

Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) Source: AAA
አገርኛ ሪፖርት - የሕዳሴ ግድብን ሙሌትና አለቃቀቅ አስመልክቶ በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል ከስምምነት ላይ የሚያደርስ ዕልባት ለማበጀት ረቡዕ የካቲት 4 እና ሐሙስ የካቲት 5 ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ለሚካሔደው ስብሰባ የኢትዮጵያ የሕግና ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ነገ ማክሰኞ የካቲት 2 ወደዚያ ማቅናትን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share