የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ቢሊየን ብር የሚገመት የምርት እጦት እንደሚገጥማት ተገለጠ

Source: Courtesy of MET
አገርኛ ሪፖርት - በሳይንስና ትምህርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት በተካሔደው አምስተኛ ውይይት ላይ በቀረበ ጥናታዊ ፅሑፍ ኮቪድ - 19 ኢትዮጵያን ለ139 ቢሊየን ብር የምርት እጦት ሊዳርጋት እንደሚችል መገለጹን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share