የትግራይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ከኤርትራው ፕሬዚደንት ጋር መወያየት እንደሚፈልጉ ገለጡ

Dr Debretsion Gebremichael, Deputy President of Tigrai Regional State (L), and Isaias Afewerki, President of Eritrea (R) Source: Courtesy of EPS and SDM
አገርኛ ሪፖርት- ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል - የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፤ ከኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ተገናኝተው መነጋገር እንደሚሹ መግለጣቸውን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share